25/08/2022
በRise Up ቤተሰቦቻችን ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት👇
🌄Camping Trip to Awash Park & Doho Lodge🏞
🚐ጉዞ ወደ አዋሽ ፓርክ እና ዶሆ ሎጅ🛖
📆የጉዞ ቀን: ነሐሴ 21 እና 22(Aug 27 & 28)
⌚️ የቆይታ ጊዜ: አንድ ምሽት እና 2 ቀናት
💵 ጥቅል ዋጋ በሰው፡ 3970 ብር
ቀድመው ለሚመዘገቡ 10 ሰዎች፡ 3650 ብር
Foreigners: $140
🦶መነሻ ቦታ፡ Hyatt Regency Hotel ፊትለፊት
⏰መገናኛ ሰዓት 12:00 መነሻ ሰዓት 12:30
የጉዞው ወጪ የሚያካትተው👇
🚌ትራንስፖርት ቱሪስት ስታንዳርድ (ኮስተር ባስ)
🍕🥘🍱ቁርስ ፣ ምሳ ፣ እራት ፣ ቁርስ ፣ ምሳ
🔥🐐የካንፋየር ምሽት (የፍየል ጥብስ)
💧የታሸገ ውሃ
⛺️🛖ዶሆ ሎጅ (ድንኳን) ለአንድ ምሽት
🧾የፓርክ የመግቢያ ዋጋ
🏊♀🏊♂ለጤና ፈዋሽ በሆነው የተፈጥሮ ፍል ውሀ የመዋኛ
🚶የአስጎብኚ
👮♂👨✈️የፓርክ ጠባቂ
📸የፎቶግራፍ
⚽️🏐🤽♂🏅🏆የተለያዩ ጌሞችና ሽልማቶች
~ያሉን ቦታዎች ጥቂት ብቻ ስለሆኑ👇
አሁኑኑ ይመዝገቡ
BOOK NOW
📞0911780230 or
📞0946436363
~Account for deposit;
1000074650938 (CBE)
1000013476150 (Birhan Bank)
1261317256513013 (Abay Bank)
01320551620400 (Awash Bank)
5383285969011 (Dashen Bank)
72872107 (Abyssinia Bank)
~ማሳሰቢያ
👉የመመዝገቢያ ቀን ከአሁን ጀምሮ ያለን ጥቂት ቦታ እስከሚሞላ ብቻ ይሆናል
👉ለመመዝገብ ከላይ በተገለፁት የባንክ ቁጥሮች ገቢ በማድረግ ደረሰኙን መላክ ይኖርባችኋል