Haile Hotel Debre Birhan

Haile Hotel Debre Birhan Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Haile Hotel Debre Birhan, Hotel, Debre Birhan.

እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!!መልካም አዲስ ዓመት!
10/09/2026

እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!!

መልካም አዲስ ዓመት!

የአዲስ ዓመት የበዓል ገበታዎን በኃይሌ ሆቴል ደብረ ብርሃን ኬኮች ይበልጥ ጣፋጭ ያድርጉት! 🌼ለሚወዷቸው ሰዎች የሚጋሩትን የደስታ ጊዜ በጣፋጭ ኬክ ያስውቡ።ለማዘዝ፡ 09 98 03 03 03መል...
09/09/2026

የአዲስ ዓመት የበዓል ገበታዎን በኃይሌ ሆቴል ደብረ ብርሃን ኬኮች ይበልጥ ጣፋጭ ያድርጉት! 🌼

ለሚወዷቸው ሰዎች የሚጋሩትን የደስታ ጊዜ በጣፋጭ ኬክ ያስውቡ።

ለማዘዝ፡ 09 98 03 03 03

መልካም አዲስ ዓመት! 🌼

05/09/2026

A refreshing weekend awaits in the scenic surroundings of Debre Birhan.
Relax, recharge, and enjoy beautiful moments.

Ankober — Where History Meets the Majesty of the Ethiopian Highlands.
04/09/2026

Ankober — Where History Meets the Majesty of the Ethiopian Highlands.

Mawlid Mubarak
25/08/2026

Mawlid Mubarak

እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!መልካም የቡሄ በዓል!
18/08/2026

እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም የቡሄ በዓል!

Join Our Team! We’re looking for talented and passionate professionals to join our team. If you’re ready to grow your ca...
18/08/2026

Join Our Team!

We’re looking for talented and passionate professionals to join our team. If you’re ready to grow your career and make an impact, we’d love to hear from you.

Apply now:
https://hailehotelsandresorts.com/career

መንዝ ጓሳ  የተፈጥሮ፣ የብዝሃ ሕይወትና የባህል ውበት የተላበሰ ድንቅ መዳረሻ። መንዝ ጓሳ ከደብረ ብርሃን 152 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል። ስያሜውንም በአካባቢው ከሚበቅለው ጓሳ ሳር ያገኘ ...
12/08/2026

መንዝ ጓሳ የተፈጥሮ፣ የብዝሃ ሕይወትና የባህል ውበት የተላበሰ ድንቅ መዳረሻ።

መንዝ ጓሳ ከደብረ ብርሃን 152 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል። ስያሜውንም በአካባቢው ከሚበቅለው ጓሳ ሳር ያገኘ ሲሆን ቀይ ቀበሮ፣ ጭላዳ ዝንጀሮ፣ ብርቅዬ አዕዋፍትና የተለያዩ ዕፅዋት ይገኙበታል።
ከ400 ዓመታት በላይ በአካባቢው ማህበረሰብ የተጠበቀው ይህ ድንቅ ስፍራ ውብ መልክዓ ምድርና ልዩ የተፈጥሮ ውበት የተላበሰ ነዉ።

📸 ፡ Visit Amhara

07/08/2026

Where history meets nature.

Escape the city this summer with a refreshing getaway just a short drive from Addis Ababa. Discover the charm of Debre Birhan and unwind at Haile Hotel , where rich heritage, cool weather, and warm hospitality await.

Address

Debre Birhan

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Haile Hotel Debre Birhan posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category