Wojo Hotel

Wojo Hotel Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wojo Hotel, Durame.
(1)

18/07/2024
05/07/2024

Wojo Hotel - Elegance in Every Detail.

Unforgettable Comfort, Luxury Awaits You and Beyond Ordinary Stays.

Come Rest, Relax and Repeat.

Call ☎️ for more information: 0943953109

Wojo Hotelወጆ ሆቴል! በአረንጓዴዋ የቱሪዝም ከተማ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፈርጥ በሆነችው በዱራሜ ከተማ እምብርት ከልብ በጥንቃቄ የተገነባ ዘመናዊ እና ቅንጡ ሆቴል እነሆ - ሊመረቅ...
04/07/2024

Wojo Hotel
ወጆ ሆቴል!

በአረንጓዴዋ የቱሪዝም ከተማ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፈርጥ በሆነችው በዱራሜ ከተማ እምብርት ከልብ በጥንቃቄ የተገነባ ዘመናዊ እና ቅንጡ ሆቴል እነሆ - ሊመረቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት።

ለሰርግ እና ለስብሰባ የሚሆን ከ400-500 ሰው ማስተናገድ የሚችል ውብና በቂ የስብሰባ አዳራሽ፣ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ፐርኪንግ፣ ልጆቼን የት ላዝናና ብለው የማይጨነቁበት ውብ የልጆች መጫወቻ ስፍራ - ወጆ ሆቴል እነሆ ሊመረቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት።

ሲያሻዎ ከተንጣለለው ሰፊ መናፈሻ አልያም በVIP Room ሆነው ቀኖዎትን ከሚወዱት ጋር የሚያሳልፉበት ውብ ስፍራ - ወጆ ሆቴል።

ሰኔ 29-30 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ ታዋቂ ሰዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና የከተማው ነዋሪዎች በተገኙበት በድምቀት ይመረቃል። በክብር ተጋብዘዋል።

አድራሻ፣ ዱራሜ፣ ከኡቱቢያ ዎጋ አደባባይ ወደ ተ/ሀይማኖት በሚወስደው ዋናው አስፓልት።

ወጆ ሆቴል - የሁሉ ምርጫ!
ልክ እንደቤትዎ!

 Hotel
04/07/2024

Hotel

Address

Durame

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wojo Hotel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share