BH Resort Meki

BH  Resort  Meki Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from BH Resort Meki, Hotel resort, A7 East Showa Oromia, Mek'i.

Maamiltoota,  ,   Hundaaf ! ‼️ክቡራት እና ክብራን   ደንበኞቻችን በሙሉ ፦  እንኳን   በሰላም አደረሳችሁ❗️ ‼️
21/04/2023

Maamiltoota, , Hundaaf
!
‼️

ክቡራት እና ክብራን ደንበኞቻችን በሙሉ ፦ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ❗️

‼️

Mamiltoota     hundaafBagaa  'aa_Ka'uu   ittiin Isiniin Gahee‼️Ayyaanaa Garii‼️ለመላው   ተከታይ   #ደንበኞቻችን በሙሉ ፦     #እንኳን-ለብ...
15/04/2023

Mamiltoota hundaaf
Bagaa 'aa_Ka'uu ittiin Isiniin Gahee‼️

Ayyaanaa Garii‼️

ለመላው ተከታይ #ደንበኞቻችን በሙሉ ፦
#እንኳን-ለብርሃነ_ትንሳዔ (ፋሲካ) በዓል በሰላም አደረሳቾሁ‼️

መልካም በዓል‼️

Bagaa Ayyaanaa    ( ) Isiinin Gahe.!  🎄🏑AYYAANAA GAARII.! 🎄🏑 .እንኳን   ( #ገና) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።!! 🎄🏑መልካም በዓል።!! 🎄🏑
06/01/2023

Bagaa Ayyaanaa ( ) Isiinin Gahe.! 🎄🏑

AYYAANAA GAARII.! 🎄🏑

.

እንኳን ( #ገና) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።!! 🎄🏑

መልካም በዓል።!! 🎄🏑

02/10/2022

Baga ayyaana irreechaaa bara 2015 milkoofne

02/10/2022
Bagaa Ayyaana     fii   Bara 2015 ttin Issin Gahe! እንኳን ለ2015 ዓ.ም  #ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።!!
02/10/2022

Bagaa Ayyaana fii Bara 2015 ttin Issin Gahe!

እንኳን ለ2015 ዓ.ም #ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።!!

  !!   2015 ዓ.ም
12/09/2022

!!



2015 ዓ.ም

  @  . !!We believe that our king customers deserve all the best services, out of their recreation center    🌞🌺🍊🥑🥬🥗🍟🍔🥂🍷🏊...
10/04/2022

@ . !!

We believe that our king customers deserve all the best services, out of their recreation center

🌞🌺🍊🥑🥬🥗🍟🍔🥂🍷🏊🏻‍♂️

. its is yours!!

Kabajamtoota mamiltoota fi maatiiwwan    hundaaf, Bagaa Ayyaana Soomaa Qixeetin isiin gahee. ,  akkasuumas   argachuun f...
27/03/2022

Kabajamtoota mamiltoota fi maatiiwwan hundaaf, Bagaa Ayyaana Soomaa Qixeetin isiin gahee.

, akkasuumas argachuun filannoo kessaan wan taneef bayyee gammanneera.!
Guddaa galatooma.!

Kessan.

ለክብራት እና ክቡራን ቤተሰቦች በሙሉ፦
እንኳን (ደብረዘይት) ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ፤

እንዲሁም እና ተቀዳሚ ምርጫችሁ በመሆናችን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል።
በጣም እናመሰግናለን።

የእናንተ ነው።

  ከ  ከሁሉ አስቀድመን አክብሮታዊ ሰላምታችን ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ በያላችሁበት ይድረሳችሁ እያልን ፤ እንደተለመደው የናንተን የዘውትር ደንበኞቹን ቀና አስተያየት እየተቀበለ ፣ በሚሰ...
24/02/2022



ከሁሉ አስቀድመን አክብሮታዊ ሰላምታችን ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ በያላችሁበት ይድረሳችሁ እያልን ፤ እንደተለመደው የናንተን የዘውትር ደንበኞቹን ቀና አስተያየት እየተቀበለ ፣ በሚሰጠው የመዝናኛ አግልግሎት ላይ ከቀን ወደ ቀን ማሻሻያዎችን በማድረግ ፣ ወደላቀ ደረጃ እየተሸጋገረ የሚገኘው የናንተው ፤ ቀደም ባሉት ቀናት ታሳቢ በማድረግ አዘጋጅቶት የነበረውን ፤ አነሆ በእናንተ የሪዞርቱ ቤተሰብ በሆናችሁ ደንበኞቻችን ጥያቄ መሰረት ፣ ከቅዳሜና እሁድ በተጨማሪ ባሉት ቀናትም ጭምር
🧖
#የጂም 💪 እንዲሁም
#የዋና 🏊‍♀️ አገልግሎቶችን ወይም #በተናጠል ፣ በተለመደው መጠቀም እንደምትችሉ እያበሰርናችሁ ፤ #ወርሃዊ እና #አመታዊ #ፓኬጆችንም ያዘጋጀንላችሁ መሆኑን ስንገልፅላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።!!

ከቤተሰብ እና ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ለመዝናናት የሚመርጡት ውብ ቤትዎ።!!

 #ለክቡራት እና  #ክብራን ደንበኞቻችን በሙሉ ፤አክብሮታዊ ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረስ እያልን ፣ እነሆ አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ጥቂጥ ቀናት ጀምሮ ፣ የናንተን የደንበኞቹን ፍላጎት...
18/02/2022

#ለክቡራት እና #ክብራን ደንበኞቻችን በሙሉ ፤
አክብሮታዊ ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረስ እያልን ፣ እነሆ አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ጥቂጥ ቀናት ጀምሮ ፣ የናንተን የደንበኞቹን ፍላጎት መሰረት አድርጎ የተሟላ የመዝናኛ አገልግሎት ሊሰጥ ደፋ ቀና እያለ የሚገኘው #የናንተው እነሆ የእረፍት ቀናችሁን ከኛ ጋ ታሳልፉ ዘንድ #የጂም #የዋና እንዲሁም ያዘጋጀላችሁ መሆኑን በታላቅ ደስታ እየገለፀላችሁ ፤
በዚህም መሰረት ፦
ሙሉ የጂም ፣ የዋና ፣ የሳውና እና የስቲም አገልግሎት ዋጋ 400(ብር አራት መቶ) ሲሆን

300.00(በብር ሦሥት መቶ ብቻ)
300.00 (በብር ሦሥት መቶ ብቻ)
250.00 (በብር ሁለት መቶ ሃምሳ ብቻ) ሲሆን
ብቻውን በብር 200.00(ሁለት መቶ)
#ጂም ብቻ በብር 150.00 (አንድ መቶ ሃምሳ)
#ዋና ብቻ በብር 150.00(አንድ መቶ ሃምሳ) መሆኑን እየገለፀላችሁ ፤ ከወዲሁ መልካም የሳምንቱ መጨረሻ ቀናትን ይመኝላችኋል።

የእርስዎ ነው።!!

Address

A7 East Showa Oromia
Mek'i

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BH Resort Meki posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category