Abebe zeleke international Hotel

Abebe zeleke international Hotel For Room Reservation 0930505420

03/06/2025
የኢትዮጵያ አይዶል በወላይታ ሶዶ መካሄድ ጀመረ address at  Abebe zeleke hotel   **************************ከወላይታ ሶዶ እና አካባቢው የመጡ ባለተሰጥኦዎች ...
03/06/2025

የኢትዮጵያ አይዶል በወላይታ ሶዶ መካሄድ ጀመረ address at Abebe zeleke hotel

**************************

ከወላይታ ሶዶ እና አካባቢው የመጡ ባለተሰጥኦዎች ውድድራቸውን እያደረጉ ነው።

የበርካታ የሙዚቃ ባለሙያዎች መፍለቂያ በሆነቸው የወላይታ ሶዶ ከተማ ድምፃዊ ተስፋዬ ታዬ እና ሳምራዊት አዘነ የኢትዮጵያ አይዶል ዳኛ በመሆን ተሰይመዋል።

በወላይታ ሙዚቃ ውስጥ ከፍ ያለ ስፍራ ያላቸው አለማየሁ ዛሳ ደግሞ በተጋባዥ ዳኝነት እየተሳተፉ ይገኛሉ።

የኢትዮጵያ አይዶል ጉዞ ጥበብን ፍለጋ በወላይታ ሶዶ በድምቀት እየተካሄደ ነው።

02/06/2025



02/06/2025

ZELEKE HOTEL ©️visit_wolaita



Address

Ethiopia, Wolayta
S**o

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abebe zeleke international Hotel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category