Endemudachn tubd

Endemudachn tubd እኛ ሚለው ቃል እኛን በጥቂቱም ቢሆን ባይተርከን ኖሮ እኛነታ?

09/06/2022
02/06/2022

ልሳምሽ ሾርት ሙቪ2022 Etiho Beki ፍቅር ሙዴተዋናይሀና ደበበሄርሜላ ደራሲሀና ደበበ ዳይሬክተርሄርሜላካሜራ Beki yeAye(Nati የእህቱ ወንድም ኤዲተርBeki yeAye(Nati የእህቱ ወንድምበEtiho Beki ፍቅር ሙዴ Tube

01/06/2022

ፍቅር ያለማችን ትልቁ ፀጋ ነው። የዚ ዕንቁ ባለቤት ለመሆንም መተማመን ትልቁን ስፍራ ይይዛል። ፍቅር ያለመተማመን እንቁላል ያለ አስኩዋል እንደማለት ነው ። ፈጣሪ ለህይወት ዋስትና የሆ...

24/12/2021

(የማቴዎስ ወንጌል 25 )
=====================
42፤ ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥
43፤ ታርዤ አላለበሳችሁኝምና፥ ታምሜ ታስሬም አልጠየቃችሁኝምና።
44፤ እነርሱ ደግሞ ይመልሱና። ጌታ ሆይ፥ ተርበህ ወይስ ተጠምተህ ወይስ እንግዳ ሆነህ ወይስ ታርዘህ ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ መቼ አይተን አላገለገልንህም? ይሉታል።
45፤ ያን ጊዜ። እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ለአንዱ ስላላደረጋችሁት ለእኔ ደግሞ አላደረጋችሁትም ብሎ ይመልስላቸዋል።

ተርቦ ሳለ እናብላው ተጠምቶ ሳለ እናጠጣው በእንግድነት ሳለ እንቀበለው
ህይወታችንን ፍቅርን በመቀበል እናሳምረው
ፍቅርን በፍቅር የመደጋገፍ ቀጠሮ

የቀሩን ውስን ቀኖች ናቸው እንፍጠን ለበሀል⓵⓸ ቀነ ነው የቀረን እንፍጠን
ለመነኛውም ጥያቄ 0991565860
ንግድ ባንክ
Bereket Ayele
1000444360813

ኦሮሚያ እብረት ስራ ባንክ
Bereket Ayele
1000070981118

በዚ የተቀደሰ አሳብ የድርሻችንን በማድረግ ፍቅርን እንተርከው እንዘክረው ያቅማችንን እናዋጣ ፍቅርን በፍቅር የመደጋገፍ ቀጠሮ

29/11/2021
ፍቅርን በፍቅር የገና ለት የሚደረግ የፍቅር ቀጠሮ ። ሁላችንም ስለ ፍቅር ብለን ፍቅር የሆነውን በፍቅር ስራ እንቀበለው ። ተርቤ አላበላቹኝም ተጠምቼ አላጠጣቹኝም ታርዤ አላለበሳቹኝም ከሚል ...
27/11/2021

ፍቅርን በፍቅር የገና ለት የሚደረግ የፍቅር ቀጠሮ ። ሁላችንም ስለ ፍቅር ብለን ፍቅር የሆነውን በፍቅር ስራ እንቀበለው ። ተርቤ አላበላቹኝም ተጠምቼ አላጠጣቹኝም ታርዤ አላለበሳቹኝም ከሚል ከፈጣሪ ቁጣዊ ጥያቄ ለድሀ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር እንዳበደረ ይቆጠራል በሚለው የህይወት ህግ እንሰጥ እንርዳ እንደሰት ፍቅርን በፍቅር እንቀበለው ለእርዳታም ሆነ ለማነኛውም ጥያቄ ይደውሉልን0991565860 ፍቅርን በፍቅር
Tg ➢

Address

Adama

Telephone

+251991565860

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Endemudachn tubd posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category