የኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል

የኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል Whether you're in town for business or leisure, come experience the unbeatable services and amenities of the Ethiopian Skylight Hotel in Addis Ababa.

Enjoy great comfort, relax and stay connected with complimentary Wi-Fi, and socialize with our indoor and outdoor facilities. Get ready to be welcomed with warm Ethiopian hospitality and get the best of your time in our hotel. Book your stay now!

11/09/2026

የኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል መልካም አዲስ ዓመት እንዲሆንላችሁ ይመኛል!

Ethiopian Skylight Hotel wishes you a Happy Ethiopian New Year!

Happy Mawlid al-Nabi!እንኳን ለመውሊድ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
25/08/2026

Happy Mawlid al-Nabi!
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

ለኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ድምፅዎን ይስጡ! የኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል በዎርልድ ትራቭል አዋርድስ የአፍሪካ መሪ የኮንፈረንስ ሆቴል እና  የኢትዮጵያ መሪ ሆቴል ሆኖ መታጨቱን በታላቅ ኩራት...
09/07/2026

ለኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ድምፅዎን ይስጡ!

የኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል በዎርልድ ትራቭል አዋርድስ የአፍሪካ መሪ የኮንፈረንስ ሆቴል እና የኢትዮጵያ መሪ ሆቴል ሆኖ መታጨቱን በታላቅ ኩራት እንገልጻለን።
በአገልግሎታችን ጥራት ላይ ያለዎትን እርካታ እና ድጋፍ ለመግለፅ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ድምፅዎን እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን።

https://www.worldtravelawards.com/nominees/2026/ethiopia
https://www.worldtravelawards.com/nominees/2026/africa

እንኳን ለ ዒድ አል-አድሃ አረፋ በዓል አደረሳችሁ!
27/05/2026

እንኳን ለ ዒድ አል-አድሃ አረፋ በዓል አደረሳችሁ!

እንኳን ለአርበኞች የድል ቀን  አደረሰዎ!Happy Patriots’ Victory Day!
05/05/2026

እንኳን ለአርበኞች የድል ቀን አደረሰዎ!

Happy Patriots’ Victory Day!

01/05/2026

እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ።

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ! Wishing you a Happy Easter!
12/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!

Wishing you a Happy Easter!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ!
10/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ!

Address

Africa Avenue, ADD Bole International Airport
Addis Ababa
00000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category