Ethiopian Hotel Professionals Association -EHPA

Ethiopian Hotel Professionals Association -EHPA This Association is unique in its kind and aims to empower it's members & contribute to the sector.

Ethiopian Hotel Professionals’ Association
EHPA Is The First And Very Unique Professional Network In Ethiopia Which Is Designed To Encourage All Hospitality Professionals To Discuss Common Issues, To Share Experiences, Communicate Opportunities, Contribute To The Sector And More,

የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪለእድራችን አባላት በሙሉ፤የእድራችንን መመስረትና መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎችን በተመለከተ በጋራ ለመምከርና ውሳኔ ለማሳለፍ የፊታችን ቅዳሜ ...
18/03/2026

የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

ለእድራችን አባላት በሙሉ፤
የእድራችንን መመስረትና መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎችን በተመለከተ በጋራ ለመምከርና ውሳኔ ለማሳለፍ የፊታችን ቅዳሜ የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ተጠርቷል።
የእድር ጉዳይ የሁላችንም የጋራ መከታና መጠለያ በመሆኑ፣ እያንዳንዱ አባል ያለ ምንም ቀሪ በዚህ ጉባኤ ላይ እንዲገኝ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ቀን፦ የፊታችን ቅዳሜ (መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም)
ሰዓት፦ ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ
ቦታ፦ ግዮን ሆቴል (Gion Hotel)
ልዩ ማሳሰቢያ፦ በዕለቱ የአባልነት መመዝገቢያና መዋጮ ክፍያ የሚከናወን በመሆኑ፣ አባላት አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋችሁ እንድትመጡና የአባልነት መብታችሁን እንድታረጋግጡ እናሳስባለን።
"መረዳዳት የሰላም ሕይወት መሠረት ነው!"
ከአክብሮት ጋር፤ የእድሩ ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ

የአባልነት ምዝገባ ጥሪክቡራን የሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች፤በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የምንሰራ ባለሙያዎች ማህበራዊ ትስስራችንን ለማጠናከር እና በችግር ጊዜ እርስ በእርስ ለመረዳዳት የመሰረትነው...
24/02/2026

የአባልነት ምዝገባ ጥሪ

ክቡራን የሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች፤

በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የምንሰራ ባለሙያዎች ማህበራዊ ትስስራችንን ለማጠናከር እና በችግር ጊዜ እርስ በእርስ ለመረዳዳት የመሰረትነው "የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች መረዳጃ ዕድር" በይፋ ስራ ጀምሯል።

በመሆኑም የዘርፉ ባለሙያ የሆናችሁ ሁሉ ከዚህ በታች ያለውን የጉግል ፎርም (Google Form) ሊንክ በመጫን እንድትመዘገቡ በአክብሮት እንጋብዛለን።

🔗 የምዝገባ ሊንክ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdkegM7xvqOYZgh0T8kmw871XFN16Ffx3tkjpZGvDtFa3SOXA/viewform?usp=header

ምዝገባውን ከመጀመርዎ በፊት እነዚህን መረጃዎች ያዘጋጁ፦

የግል መረጃ፦ ሙሉ ስም፣ ስልክ እና አድራሻ።

የሥራ መረጃ፦ ተቀጥረው የሚሰሩበት ሆቴል ስም እና የሥራ መደብ።

"አንድነታችን ለችግራችን ዋስትና ነው!"

የዕድሩ ጊዜያዊ አደራጅ ኮሚቴ

ይህ ቅጽ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ለሚሰሩ ባለሙያዎች የተቋቋመው መረዳጃ ዕድር አባላትን ለመመዝገብ የተዘጋጀ ነው። እባክዎ መረጃዎን በትክክል ይሙሉ!

09/02/2026
የኢትዮጵያ ሆቴል ባለሙያዎች ማህበረ የቱሪዝም ጋዜጠኛ እና ባለሙያው ወንድማችን ጋዜጠኛ ዘሪሁን ግርማ ድንገተኛ ሞት እጅግ በጣም አዝነናል። ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለመላው የሆቴልና ቱሪዝም ቤተሰ...
06/02/2026

የኢትዮጵያ ሆቴል ባለሙያዎች ማህበረ የቱሪዝም ጋዜጠኛ እና ባለሙያው ወንድማችን ጋዜጠኛ ዘሪሁን ግርማ ድንገተኛ ሞት እጅግ በጣም አዝነናል። ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለመላው የሆቴልና ቱሪዝም ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን!

የሆቴል ባለሙያ የሆነው አቶ ምን ተስኖት ተስፋየ በድንገተኝ ሕመም ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል።አቶ ምንተስኖት  በአዲስ አበባ ባሉ ሆቴሎች በጎልደን ቱሊፕ ሆቴልና በራዲስን ብሉ ሆቴል በፍሮን...
26/11/2025

የሆቴል ባለሙያ የሆነው አቶ ምን ተስኖት ተስፋየ በድንገተኝ ሕመም ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል።አቶ ምንተስኖት በአዲስ አበባ ባሉ ሆቴሎች በጎልደን ቱሊፕ ሆቴልና በራዲስን ብሉ ሆቴል በፍሮንት ኦፊስ ማናጀርነት አገልግለዋል።
አሁን ደግሞ በሳውዝ ሱዳን ጁባ ሆቴሎች ላይ በፍሮንት ኦፊስ ማናጀር ሆነው እየሰሩ ባሉበት ሰአት ላይ ባልታወቀ ድንገተኝ ህመም በትናተናው ዕለት ህይወታቸው ማለፉን ከባድ የሀዘን ስብራት ሰምተናል።
አቶ ምንተስኖት ባለትዳርና የልጆች አባት ናቸው ።
ለሀገራችን ሆስፕታሊቲ እንዱስትሪ አሻራን የጣሉ ትልቅ ባለሙያ ነበሩ። ለመላው ቤተስቡና መላው ወዳጆቹ ለሀገራችን የሆስፕታሊቲ ባለሙያወች ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልን።
ነፍስ ይማር!!!

Address

Mexico
Addis Ababa
00000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Hotel Professionals Association -EHPA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share