14/10/2025
ቀን 01/02/2018 አ/ም
በአቶ ፍፁም ታምሩ ሰብሳቢነት: በአቶ አማኑኤል ሲሳይ ፀሀፊነት እና በወ/ሮ ማህሌት ሲሳይ ተቆጣጣሪነት ከእናት ባንክ ጋር በመተባበር በሳውዝ ስታር ላውንጂ ሲጣል የነበረው 4ኛው ዙር የቀን እቁብ በሰላም ተጠናቆ ለ5 ኛው ዙው ምዝገባችንን እያገባደድን ስለሆነ ያለን ውስን ቦታ ሳያልቅ እየመጣችሁ ተመዝገቡ # ሙሉ እጣ በቀን 1,000 ሺ ብር / በሳምንት 7,000 ሺ ብር ነው ሚጣለው መነሻ 500,ሺ ብር መጨረሻ 700 ሺ ብር ደራሽ ነው ኑ በጋራ ተባብረን እንደግ !!