Gezahegn & Elfnesh Hotel & Resort

Directions Website

Gezahegn & Elfnesh Hotel & Resort Providing exceptional service, stunning natural surroundings, and unforgettable experiences.

23/04/2026

Can’t wait to see you guys 🥰

🏃‍♂️🏃‍♀️ Ready, set, go!ሚያዝያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም – የሀዋሳ ከተማ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫበኮሜርሻል ኖሚኒስ (Commercial Nominees)፣ በታዋቂው አትሌት...
20/04/2026

🏃‍♂️🏃‍♀️ Ready, set, go!

ሚያዝያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም – የሀዋሳ ከተማ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ

በኮሜርሻል ኖሚኒስ (Commercial Nominees)፣ በታዋቂው አትሌት ገዛኸኝ አበራ እና በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር በጋራ የተዘጋጀውን ይህን ታላቅ ኩነት እንዳያመልጥዎ።

🔥 የሰላም፣ የፍቅር፣ የመቻቻል እና የአንድነት ከተማ በሆነችው ሀዋሳ ላይ ከ15,000 በላይ ሯጮች ተሳታፊ ይሆናሉ። የሩጫው መሪ ቃል፦

“አብረን እንሩጥ! ለሀዋሳ ከፍታ!”

🥇 ለአሸናፊዎች የገንዘብ ሽልማት እና ሜዳሊያዎች ተዘጋጅተዋል!
👕 ለሩጫው ተብለው የተዘጋጁ ቲሸርቶችን አሁኑኑ በመግዛት የውድድሩ ተካፋይ ይሁኑ።

📍 ቲሸርቶችን ከእነዚህ ቦታዎች ማግኘት ይችላሉ፡

* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ሀዋሳ፣ ገብርኤል፣ አዲሱ መነኸሪያ እና ኢንዱስትሪ ፓርክ ቅርንጫፎች)
* ገዛኸኝ እና እልፍነሽ ሆቴል እና ሪዞርት
* ኮሜርሻል ኖሚኒስ የሀዋሳ ቅርንጫፍ

📞 ለተጨማሪ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉ፡
0910259742 / 0904032498

📱 ወይም በነፃ የጥሪ መስመር ይደውሉ፡ 6630

ይህንን አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ! በመነሻ መስመሩ ላይ እንገናኝ!💪

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታች ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት መታሰቢያ በኣል በሰላም አደረሳችሁ
10/04/2026

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታች ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት መታሰቢያ በኣል በሰላም አደረሳችሁ

01/04/2026

Address

Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gezahegn & Elfnesh Hotel & Resort posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category