04/12/2025
ለክቡራን ደንበኞቻችን፤
በአሁኑ ወቅት በከተማችን በሚካሄደው የመንገድ ዳር ልማት መደበኛ የስልክ መስመር በመቋረጡ የሆቴላችን መደበኛ ስልኮች ስለማይሰሩ ከዚህ በታች ባስቀመጥናቸው ተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥሮቻችን የምንገኝ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
ተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥሮቻችን
+251 940 27 27 27
+251 912 85 02 28
Dear our esteemed customers,
Due to the ongoing corridor development activity in the city the landline numbers of the hotel are temporarily out of service. We kindly request our guests to use the following mobile phone numbers until the landline service resumes. Apologies for any inconvenience.
Mobile phone numbers,
+251 940 27 27 27
+251 912 85 02 28