Hibret Hotel

Hibret Hotel The right hotel in the right place, in the northern west Ethiopian traveler.

HOSPITALITY IS OUR CULTURE , HIBRET HOTEL
15/03/2022

HOSPITALITY IS OUR CULTURE , HIBRET HOTEL

Hospitality is acculture in Hibret Hotel ,Debretabor
15/03/2022

Hospitality is acculture in Hibret Hotel ,Debretabor

To Our Distinguished Guests.On behalf of The Management, and our Staff of [HIBRET HOTEL], we would like to express our s...
07/01/2022

To Our Distinguished Guests.
On behalf of The Management, and our Staff of [HIBRET HOTEL], we would like to express our sincere thankfulness for your chosen our hotel during your time in Debretabor, especially at the Christmas time. We would like to wish you a merry, peaceful, happiness and healthy on the Christmas with Your family and all your friends.
MERRY CHRISTMAS!!!

26/10/2021
Hospitality is our culture!Come and enjoy
26/10/2021

Hospitality is our culture!

Come and enjoy

Ethiopians have celebrated the annual festival of the Meskel (which means “cross” in Amharic), marking the finding of th...
26/09/2021

Ethiopians have celebrated the annual festival of the Meskel (which means “cross” in Amharic), marking the finding of the “true cross” on which Jesus Christ was supposedly crucified.

ሰላም  ዋጋው ስንት ነው????ማንም ይመረጥ ከሁሉም ነገር በፊት ሰላም ይቀድማል 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥♥💛♥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በደብረታቦር ህብረት ሆቴል
19/06/2021

ሰላም ዋጋው ስንት ነው????
ማንም ይመረጥ ከሁሉም ነገር በፊት ሰላም ይቀድማል 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥♥💛♥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

በደብረታቦር ህብረት ሆቴል

07/05/2020
presidential room in out view
02/05/2020

presidential room in out view

Amazing Poam......
21/09/2019

Amazing Poam......

ለምን?
………
ሀገር ባስከበረ ለሀገር በኖረ፣

በርካሽ ዕፅ ሳይሆን በክቡር አጥንቱ ሀገሩን ባጠረ፣

ተራ ገንዘብ ሳይሆን ለሀገሩ ልዕልና ደሙን በገበረ፣

ሽልማት ሲገባው ያ ደማቅ ገፅታው እንደምን ጠቆረ?

መላ’ክ ሆኖ ሳለ እንደነፍሰ ገዳይ ለምን ተቆጠረ?

አማራ እሚባለው በ’ነማን ተወግዞ በነ’ማን ከበረ?

ነቢይ በሀገሩ አይከብርም እንዲሉ፣

በገዛ ሀገሩ ላይ ም’ነው መቃለሉ ም’ነው መበደሉ?

በሚያምናት ምድሩ ላይ ም’ነው መታለሉ?
ዳቦ ይልስ የለ ሌባማ ላመሉ?

ከመላ ኢትዮጵያ ወገኖቹ ጋራ ላንድነት በቆመ ጠላት ባንጓለለ፣

ያ’ገር ዋልታና ጌጥ ውበት ሆኖ ሳለ ለምን ተበደለ?

ለምን ተገደለ? ለምን ተገለለ?
መልስ የሚያስፈልገው ብዙ ለምን አለ።

***

በአቋቋም ቅመራ በቅኔው ምስጠራ፣

በጣም ብዙ ብዙ ብዙ ገድል የሠራ፣

በሀገር ፍቅር ነዲድ ከጧፍ የሚያበራ፣

እንኳንስ ወዳጁ ጎረቤቱ ሳይቀር በስሙ የኮራ፣

ነበረ’ኮ አማራ!

ታዲያ…

ክብርና ውዳሴ ነበር ለውለታው የሚገባው መልሱ?

ወይስ ዘሩን ማጥፋት እንዳ’ውሬ እያደኑ እንደወሮበላ የትም እያፈሱ፣

ያ’ አይሁድ ድምር መንጋ ጌታውን ሊገድለው፣

ወንጀል ሲፈጥርለት አይኑ እያየ ሲያብለው፣
የናዝሬት ኢየሱስ ያ’ይሁድ ንጉስ ብሏል ስቀለው ስቀለው፣

በርባንን ፍታልን አሱን ግን መስቀል ላይ በቶሎ አንጠልጥለው፣

ብሎ እየጮኸ ነው ፈጣሪውን ሳይቀር ስሙን የበከለው።

ሀገሬ ናት ብሎ ወገኔ ነው ብሎ አምኖት እያደረ በ’ምነት እየዋለ

ለምን ተበደለ?
ለምን ተገደለ?
ለምን ተገለለ?

መልስ የሚያስፈልገው በዙ ነገር አለ።
ፍቺ የሚያስፈልገው አያሌ እንቆቅልሽ ብዙ ውስጠ-ዘ አለ።
***

ለኔ እንደሚመስለኝ በጠ’መንጃ አይደለም እሱ ለእሱ ግብዝ ነው፣

በጉልበትም አይደል አራዊት ባህሪ ነው፣
በጥላቻም አይደል ጊዜ ያለፈበት የጅሎች ድርሻ ነው።

ለጥላቻ ደዌ ፍቱን መፈወሻ፣
ለአዕምሮ ስብራት ዋነኛው ወጌሻ፣
አዕምሮ ብቻ ነው የትብታብ ማርከሻ።

ምሁር ሆይ፦

በላ ዘዴ ቀይስ ለትብታቡ መፍቻ፣
ለደዌ መድሃኒት ለችጋሩ መግቻ።

ተባይ እየበላው ወዳጁ እየከዳው እሾህ እየወጋው እየተበደለ፣
ዓመት ሙሉ ደክሞ ጦም አድሮ እየዋለ፣
አንተን ሲያስተምርህ እንደነበር አለ።

ከሺህ ዓመት በፊት በሄደበት መንገድ ባረሰበት ዘዴ፣
ምን ለውጥ አገኘና አለፈለት እንዴ?!

በዚያ ላይ መገፋት በዚያ ላይ ስደቱ መከዳት መሞቱ፣
ሀገሬ ናት ባላት እንግልት ልፋቱ፣
ስንቱ ይዘረዘራል ይቅር ምና’ባቱ ።

ዛሬም ዳማከሴ ፌጦና ቅርንፉድ፣
ዛሬም አባይ ጠንቋይ መጣፍ ገላጭ አጉሪ ቃልቻ ቤት መሄድ፣
ያልፋል ብሎ ሲጥር ራሱ እያለፈ ጊዜውን ሲያነጉድ፣
እባክህ ነቃ በል ህመሙ ይሰማህ አሳይ እንጂ መንገድ!
***
ከቻልክ ፈውሱን ስጠው ካልሆነ አብረኸው ሙት፣
ሲከፋው ተከፋ ሲደሰት ተደሰት!

ሲያለቅስ አብረህ አልቅስ ሲስቅም ተንከትከት፣
ይኸው ነው ዝምድና ይህ ነው ወገን ማለት!

የተፈጥሮ ሳያንስ ሰው ሰራሽ ተባዩ ጎኑን እየላሰው፣

ለተገፋው ዋልታ እንዳልነበር ሁሉ የረባው ያ’ረባው እየጎነተለው፣

ሀገሩ ጠፍታበት ሀገሩን ፍለጋ ሀገር እንደሌለው፣

ዝምታው ምንድን ነው?!

***
ትዕግስት ነው ፍርሃት በላ መልስ አድለው!
ኢትዮጵያ ‘ምትባል የነጻነት ማማ የቆፍጣኖች ሀገር የስልጣኔ አድባር፣
ልዩ ጽላቴ ናት እሷን አትንኩብኝ አማራም እንደዚያው እምነቴ ናት በለው!

የምን ማቀር ቀር ነው የምን መቆዘም ነው፣
እባክህ ቀና በል አንገትህን ቀና አ’ርገው፣
በትካዜ ሳይሆን አንድ ላይ ስትቆም ነው፣
የጥላቻ መንጋ የሚበረግገው!

አንድ መሆን አቅቶህ ህብረትህ ከላላ፣
ይጫወትብሃል ቀበሮና ተኩላ።
***
ከስር እንዲነቀል ትብታቡ ሰንኮፉ፣
የሰመረ እንዲሆን የክፉ የደጉ የጊዜያችን ሰልፉ፣
ሁሉም ከተኛበት ይቀስቀስ ይወገዝ ይበቃል እንቅልፉ፣
ለችግሮች መፍቻ አንድነት ብቻ ነው የማይዝገው ቁልፉ!

ቀጫጫ የሆኑት የፈትላችን ክሮች ለብቻ ሲያይዋቸው፣

ከተነጣጠሉ ምንም አይፈይዱ ምንም አቅም የላቸው፣

አንድ ላይ ከሆኑ አንበሳ ያስራሉ እሱ ነው አቅማቸው!

ከመላ ኢትዮጵያ ወገኖቹ ጋራ ለአንድነት በቆመ።

ጠላቱን እንደገብስ ሁሌ ባንጓለለ፣
ያ’ገር ዋልታና ጌጥ ውበት ሆኖ ሳለ፣
ለምን ተበደለ?
ለምን ተገደለ?
ለምን ተገለለ?
መልስ የሚያስፈልገው ብዙ ለምን አለ።
***

ምሁር ሆይ!
ፍታለት እባክህ ትብታቡ ይበቃል
በእውቀትህ ካገዝገከው የችግሩ ልጓም ይወልቃል ይወድቃል!
ይበቃል ይበቃል ይበቃል!
****************************
በደራሲና ገጣሚ አበረ አዳሙ
ባህርዳር ከተማ በተካሄደው የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ አለም አቀፍ ኮንፈረንስ ላይ የቀረበ።
መስከረም 9/2012
ባህር ዳር

Address

Infront Of Debretabor Bus Station
Debre Tabor
0930114477

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hibret Hotel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Hotel

Send a message to Hibret Hotel:

Share