Zobel Resort Hotel

Call Directions Website

Zobel Resort Hotel We invite you to discover zobel resort located on top hill side of the vibrant city of Gondar, enjoy

18/09/2026
"የተከበራችሁ የሆቴላችን ቤተሰቦች፤ አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር እና የበረከት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። አዲሱ ዓመት በሥራዎ ስኬት፣ በሕይወትዎ ደስታ የሚሞላበት ይሁንልን። መልካም አዲስ ...
10/09/2026

"የተከበራችሁ የሆቴላችን ቤተሰቦች፤ አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር እና የበረከት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። አዲሱ ዓመት በሥራዎ ስኬት፣ በሕይወትዎ ደስታ የሚሞላበት ይሁንልን። መልካም አዲስ ዓመት!"
እንቁጣጣሽ

የታሪክ፣ የቅርስ እና የጀግንነት መታሰቢያ!የንግሥናው ዘመን ኩራት እና የታሪካችን አካል የሆነውን የንጉሥ ፋሲለደስ ፈረስ ዞብልን መታሰቢያ ሐውልት ተመርቆ ለሕዝብ በመብቃቱ ታላቅ ደስታ ይሰማ...
05/09/2026

የታሪክ፣ የቅርስ እና የጀግንነት መታሰቢያ!
የንግሥናው ዘመን ኩራት እና የታሪካችን አካል የሆነውን የንጉሥ ፋሲለደስ ፈረስ ዞብልን መታሰቢያ ሐውልት ተመርቆ ለሕዝብ በመብቃቱ ታላቅ ደስታ ይሰማናል።
ሪዞርታችን በዚሁ ታላቅ ስም "ዞብል ሪዞርት ሆቴል" ተሰይሞ አገልግሎት የሚሰጥ በመሆኑ፣ የከተማችን ታሪክና ቅርስ በዚህ መልኩ ሲዘከር ማየት ለእኛ ልዩ ኩራትና ደስታ ነው።
የጎንደርን ታሪካዊ ቦታዎች ሲጎበኙ፣ አዲሱን የዞብል ሐውልት መጎብኘትዎን እንዳይረሱ! ጉብኝትዎን ሙሉ ለማድረግ ደግሞ ወደ ዞብል ሪዞርት ሆቴል ጎራ ብለው በተረጋጋ ውብ ከባቢ አየር ውስጥ እረፍትዎን ያሳልፉ። አዲሱን ሐውልት ይጎብኙ፤ በመቀጠልም በዞብል ሪዞርት ሆቴል ተገኝተው የእኛን እንግዳ ተቀባይነት ይለማመዱ!

"Exceptional service meets exquisite taste. We pride ourselves on operational excellence, ensuring that every dish is se...
12/05/2026

"Exceptional service meets exquisite taste. We pride ourselves on operational excellence, ensuring that every dish is served with the same care and quality our guests have come to expect from our hospitality brand."

Happy Monday!Start your week with comfort, relaxation, and a fresh cup of coffee. ☕Let this Monday bring new opportuniti...
02/03/2026

Happy Monday!
Start your week with comfort, relaxation, and a fresh cup of coffee. ☕
Let this Monday bring new opportunities and beautiful moments.
We are ready to welcome you!

🌿 Happy Friday!Start your weekend with comfort, delicious dining, and peaceful stays at Zobel Resort Hotel.
02/01/2026

🌿 Happy Friday!
Start your weekend with comfort, delicious dining, and peaceful stays at Zobel Resort Hotel.

20/12/2025

Visit Gondar
Visit Zobel Resort Hotel

“Wake up to comfort, sunshine, and unforgettable views.”
04/12/2025

“Wake up to comfort, sunshine, and unforgettable views.”

Address

GONDAR, Kela Arebegnoch Adebabay
Gondar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zobel Resort Hotel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category