Wubet Hotel

Wubet Hotel We provide all the hotel services for customer's

06/08/2024

ቀን 29/11/2016 ዓ.ም



ለውድ ደንበኞቻችን፣

==ዉበት ሆቴልን በተመለከተ ሰሞኑ በሶሻል ሚዲያ
(Face book) ላይ የተለጠፈው ጉዳይን ይመለከታል፤==

ሆቴላችን በመንግስታዊ ጫና/ተፅዕኖ ምክንያት ሙሉ በሙለ እንደተዘጋ ተደርጎ በተለያዬ Face book ጌጽ ላይ እንደተፖሰተ/እንደተፃፈ የተመለከቱ በቁጥር በረካታ ደንበኞቻችንና አጋሮቻችን በስልክ ስለጉዳዩ ጠይቃችኋናል፡፡ ለዚህም ለእናንተ ያለን ታላቅ አክብሮታችን በዚህ አጋጣሚ እየገለጽን፤ ጉዳዩን በተመለከተ እውኔታውን እንደሚከተለው ለማሳወቅ ወደድን፡፡

ከላይ እንደተገለፀው ሆቴላችን በተመለከተ በማህበራዊ ድህረ-ገፅ (Face book ) የተሰረጨውን ወረ ከደንበኞቻችን በስልክ በደረሰን ጥቆማ መሠረት በማህበራዊ ድህረ-ገፅ ላይ ማየት ችለናል፡፡ ሆቴላችን ለውድ ደንበኞቻችን ደረጃውን በጠበቀ እና አሁን ካለበት ደረጃ በተሻለ ሁኔታ የሆቴል አገልግሎት ለመስጠት በማስብ እና ለዚህም ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ ያስችለን ዘንድ ከሐምሌ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ ቀደሞ ሲስጥ የነበረው አገልግሎት በማቆም የእድሳት ሥራ ጀምረናል፡፡ ነገር ግን እውኔታው ይህ ሆነው ሳለ እኛ በማናውቅበት መንገድ ፤ የተለያየ የአሉባልታ እና የሐሴት መረጃዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተሰራጭቷል፡፡ ሆቴላችን ሥራ ከጀመረበት ጊዜ አንስተው እስከ ዛሬ ድረስ በየትኛውም አጋጣሚና ሁኔታ፤ ከየትኛውም አካል የደረሰብና አሉታዊ ጫናዎች እና ችግሮች ቢኖሩ እንኳን ፤ በተገቢ ሁኔታ ለሚመለከተው አካል በማሰውቅ/ጥያቄ በማቅረብ ተገቢ ምላሽ እያገኘን ቆይተናል፡፡ እንዲሁም ተገቢ ምላሽ ያላገኘንባቸው ጉዳዮች ቢኖሩ እንኳን በስሜት ተነሳስተን በእንደዚህ (በሶሻል ሚዲያ እየተባለ እንዳለው) ሁኔታ/ መንገድ መልስ ይገኛል ብለን አናምንም!

ስለሆነም ሆቴላችን በተመለከተ በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨው ነገር ውሸት መሆኑን እና ሆቴሉን የማይመለከት መሆኑን እየገለጽን፤ ይህን አሉባልታ በሶሻል ሚዲያ ያጋሩ አካላት (ማንነታቸው የሚታወቅና የማይታወቁ) መረጃውን ከማን አግኘተው ወይም ምን አነሳስቷቸው እንደሆነ ከሚመለከተው አካል ጋር በመሆን እያጣራን እንገኛለን፡፡

ውጤቱን እና እውኔታውን በቅርብ አብረን የሚናየው ይሆናል!

ከሠላምታ ጋር!

 !
24/09/2023

!

 #  You Gifaata!
23/09/2023

# You Gifaata!

🌹🌹🌹🌹🎸🎤🪗🎬🎻
10/09/2022

🌹🌹🌹🌹🎸🎤🪗🎬🎻

  New Year!
10/09/2022

New Year!

09/03/2022

!

02/01/2022

25/12/2021

1.

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሆቴል ሥራዎች ሥራ አስኪያጅ፤

ብዛት፡ 1(አንድ)፤

ፆታ፡ አይለይም፤

ዕድሜ፡ ከ18 – 50 ዓመት፤

የወር ደመወዝ መጠን፡ በስምምነት፤

ጥቅማ ጥቅም፡ ምግብና መጠሊያ ድርጅቱ ያቀርባል፤

ተፈላጊ መስፈርት፡ በሰው ሀብት አስተዳደር፣ በሆቴልና ቱርዝም ማኔጅሜንት፣ ማኔጅሜንትና በሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስኮች የሰለጠነና በዘረፉ የ2ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት፤

የሥራ ቦታ፡ ወላይታ ሶዶ (ዉበት ሆቴል)፤

ስለሆነም ለመወዳደር የሚፈልጉ አመልካቾች የማስረጃዎቻቸውን ኦርጅናል እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለድርጅቱ የሰው ሀብት አስተዳደር ክፍል ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የድርጅቱ አድራሻ፡- ከኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ወላይታ ዲስትሪክት ህንፃ ፊት ለፊት የሚገኝ ዉበት ሆቴል (የቀድሞ ሾንጋ ሆቴል) ግቢ ውስጥ በምገኘው ቢሮ

የምዝገባ ሰዓት፡- ጠዋት ከ3፡00 – 6፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን ከሰዓት ከ9፡00 – 11፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 09-11-97-66-94 ይጠቀሙ፡፡

Address

S**o
123

Telephone

+251911976694

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wubet Hotel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Hotel

Send a message to Wubet Hotel:

Share

Category