Edgat le begamdr guna terara

  • Home
  • Edgat le begamdr guna terara
Call Directions

Edgat le begamdr guna terara አንድን ለአንድ አድርጎ በለለበት ሁኔታ ያለው ነገሮችን ባግባ

06/08/2023

አላማችን ለስልጣን አደለም ለነጻነት ነው ደል ለፍኖ 💪💪

05/08/2023
05/08/2023

የአማራ ፍኖ ለሀገር ለወገን ቋሚ ምሰሶ እንጂ ለአንድ ወገን ወግኖ ዘረኝነትን አይዘራም ፍኖነት አገር ነው አገር ደግሞ እናት ነች

20/10/2021
ጅማ  ከተማ ውስጥ ዶሎሎ    dololo hotel    የተሰኘው ሆቴል  ባለሶስት ኮኮብ ሆቴል የድምዎ ሀጫሉ ወንዴሳን ሞት በተመለከተ የተቀሰቀሰው ተቅውሞ ወደፅቃት ተቀይሮ ማክሰኞ ሰኔ 23 ...
13/07/2020

ጅማ ከተማ ውስጥ ዶሎሎ dololo hotel የተሰኘው ሆቴል ባለሶስት ኮኮብ ሆቴል የድምዎ ሀጫሉ ወንዴሳን ሞት በተመለከተ የተቀሰቀሰው ተቅውሞ ወደፅቃት ተቀይሮ ማክሰኞ ሰኔ 23 ከጧቱ 2:30ሳሀት ጀምሮ 9:00 ቁጥራቸው የበዛና ለመገመት የሚያስቸግሩ ወጣቶች የፈፀሙት የደሎሎ ሆቴል ጥቃት ሙሉ ለሙሉ በቃጠሎና በመሰባበር መውደሙን የሆቴሉ ማነጅ ዳይሬክተር አቶ የንጋት ፀሀይ ገለጹ አቶ የንጋት እንደገለጹት የሆቴሉ መስራች እርሳቸውን ጨምሮ የአራት ልጆች አባት የሆኑት ወላጅ አባቱ አቶ ፀሀይ አበበ እንደሆኑ መሆናቸውን ገልጸው አቶ ፀሀይ ወለጋ ውስጥ እንደተወለዱ እና በ22 አመታቸው ወደ ጅማ ሂደው ንሯቸውን የመሰረቱ ቤተሰባቸውንም ከዛ ያፈሩ የ70 አመት አዛውንት መሆናቸውንይናገራሉ ጅማ ውስጥ 48 አመታት መኔራቸውን እነሱም ተወልደው ያደጉት ከዛው መሆናቸውን ገልጸው ለሆቴላቸው ጥፍት ምክንያት ምን እንደሆነ ማወቅ አልቻልነም ሲሉ ድምጻቸውን አሰምተዋል !!

ጅል ቤቷን አቃጥላ መንገዴ በመብራት ተሞላች እንደተባለው ሁሉ አንድ ኢትዮጵያ ሁነን ግን ያንዱ ሲያሸበርቅ ያንዱ ይከስላል እና የጎጠኝ ነት ትርጉሙ ይህ ነው ባለ መተዋወቅ ሁለቱም መሳለቅ ሆነ...
13/07/2020

ጅል ቤቷን አቃጥላ መንገዴ በመብራት ተሞላች እንደተባለው ሁሉ አንድ ኢትዮጵያ ሁነን ግን ያንዱ ሲያሸበርቅ ያንዱ ይከስላል እና የጎጠኝ ነት ትርጉሙ ይህ ነው ባለ መተዋወቅ ሁለቱም መሳለቅ ሆነ ነገሩ!!

የቤሩት እህቶቻችን አትፍረዱባቸው አስቴ አወቀ ዳውን ዳውን ያሉት በስተት ተፅፎ የተሰጣቸውን አስተካክሎ ማንበብ ስላልቻሉ ነው እናም አስቴረ አወቀ ያሉት አስቴር በዳኔ ለማለት ነው  እና የማን...
12/07/2020

የቤሩት እህቶቻችን አትፍረዱባቸው አስቴ አወቀ ዳውን ዳውን ያሉት በስተት ተፅፎ የተሰጣቸውን አስተካክሎ ማንበብ ስላልቻሉ ነው እናም አስቴረ አወቀ ያሉት አስቴር በዳኔ ለማለት ነው እና የማንበብ ችግር ነው!

Sweet!!
08/07/2020

Sweet!!

Oh
21/06/2020

Oh

21/06/2020

G**s whow are
you today!!

15/01/2020

ውድ የፊስቡክ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ከይቅርታ ጋር ቅር ካላላችሁ ፔጀን ላይክ ሸር አድርጉልኝ እርዳታ እና እግዣ ከትንሹ ይጀምራል ፕሊስስስስስስስስ!!!!!

Address


Telephone

+15854746057

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Edgat le begamdr guna terara posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Want your hotel to be the top-listed hotel?

Share