27/05/2026
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ... 🌙✨
ሳሮ ሆቴል ከእርስዎና ከቤተሰብዎ ጋር በመሆን እንኳን የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት ይወዳል።
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የወንድማማችነት እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!
ዒድ ሙባረክ! 🕌💛
SARO HOTEL~ Arbaminch ሳሮ ሆቴል~ አርባምንጭ ☎️ 0965771185
046 181 0274/75📍ArbaminchsechaAgip square